በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮቪድ-19 በኢትዮጵያ


በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ከ4ሺህ 950 ሰዎች ላይ በተወሰዱ ናሙናዎች ላይ በተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሰዎች ለኮሮናቫይረስ መጋለጣቸውን አረጋግጧል።

የኢትዮጵያ ጠቅላይ አቃቢ ህግ የቫይረሱ መዛመት ሊገድብ ይችላል ያላቸውን ተጨማሪ መመሪያዎች ይፋ አድርጓል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኮቪድ-19 በኢትዮጵያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:22 0:00


XS
SM
MD
LG