አዲስ አበባ —
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መንግሥት የአዳዲስ አምባሳደሮችን ሾመ። ከተሻሚዎቹ መካከል የገዥው ኢሕአዴግ አባላት ያልሆኑ ባለሙያዎችም እንደሚገኙባቸው ታውቋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው