በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእነ አቡበከር አሕመድ ጉዳይ ተጨማሪ ቀጠሮና ያስከተለው ቅሬታ

በእሥር ላይ የሚገኙት የሙስሊሙ ኅብረተሰብ ጥያቄ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት /ፎቶ ፋይል/
በእሥር ላይ የሚገኙት የሙስሊሙ ኅብረተሰብ ጥያቄ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት /ፎቶ ፋይል/

ላሳለፈነው ሰኞ ተቀጥሮ የነበረው በእሥር ላይ የሚገኙት የሙስሊሙ ኅብረተሰብ ጥያቄ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት የእነ አቡበከር አሕመድ ጉዳይ ለፊታችን ታኅሣስ 3/2006 ዓ.ም ተቀጥሯል፡፡

አቶ ተማም አባቡልጉ - የሕግ ባለሙያ
አቶ ተማም አባቡልጉ - የሕግ ባለሙያ

please wait

No media source currently available

0:00 0:08:07 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ላሳለፈነው ሰኞ ተቀጥሮ የነበረው በእሥር ላይ የሚገኙት የሙስሊሙ ኅብረተሰብ ጥያቄ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት የእነ አቡበከር አሕመድ ጉዳይ ለፊታችን ታኅሣስ 3/2006 ዓ.ም ተቀጥሯል፡፡

ቀጠሮ የተሰጠበት አካሄድ አግባብ ያለውን ሥርዓት የተከተለ አልነበረም ሲሉም የተከሣሾቹ ጠበቃ አቶ ተማም አባቡልጉ ለቪኦኤ ተናግረዋል፡፡

ከአቶ ተማም አባቡልጉ ጋር የተደረገውን ቃለምልልስ ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ
XS
SM
MD
LG