በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሙስሊሙ ማኅረሰብ ጥያቄዎች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ ተከሣሾች ችሎት ቀረቡ

  • መለስካቸው አምሃ

ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት


በሽብር ፈጠራ ክሥ ተመሥርቶባቸው እሥር ቤት የሚገኙት የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ጥያቄዎች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላትና የሌሎች ተከሣሾች ጠበቆች ያቀረቡት የመከላከያ ማስረጃ ጭብጦች ያልተሟሉና ግልፅነት የጎደላቸው በመሆናቸው ፍርድ ቤቱ ውድቅ እንዲያደርጋቸው ፌደራል አቃቤ ሕግ ጠይቋል፡፡

የተከሻሽ ጠበቀች በበኩላቸው ለተቃውሞው ምላሽ ሰጥተዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG