አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ከጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ ጋር ለመወያየት እየጠበቁ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ሕዝበ ሙስሊሙ ለውጡን ለመቀልበስ የሚንቀሳቀሱ ኃይሎችን በጥንቃቄ እንዲከታተል አሳሰበ፡፡ ኮሚቴው ቀድሞ ካነሳቸው የመብት ጥያቄዎች በተጨማሪ በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ በሚያቀርባቸው መብቶች ላይ ለመወያየት እንደሚፈልግም ገልጿል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ