በሞያሌ ከተማ ዛሬ ከእኩለ ቀን አንስቶ ግጭት በርካታ ሠዎች መደላቸውን ለሎች በርካቶችም መቁሰላቸውን ነዋሪዎች ይናገራሉ።
የሰላማዊ ሠልፍም ሆነ ለሎች እንቅስቃሴዎች ባልነበሩበት ነው ድንገቱ የተንቀሳቀሰው ነው የሚሉት።
ግጭቱን በመሻሽ ቁጥሩ የበዛ የአካባቢው ነዋሪ ድንበር አቋርጦ ወደ አጎራባቿ የኬንያዋ ሞያሌ በመሰደድ ላይ መሆኑን አንድ ሥማቸው እንዳገለጥ የጠየቁ የከተማው ነዋሪ ተናገሩ።
ማምሻውን የአሜሪካ ድምጽ በስልክ ያነጋገራቸው የሆስፒታል ምንጮች በበኩላቸው በግጭቱ የቆሰሉና ሕይወታቸው ያለፈ የከተማይቱን ነዋሪዎች ማየታቸውን አረጋግጠዋል።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ