በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ የዓመት አጋማሽ የፓርላማ ንግግር


ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ በአመቱ አጋማሽ የፓርላማ ዘገባቸዉ ቅድሚያዉን ቦታ የሰጡት የአገሪቱ ኢኮኖሚ ያለበትን ሁኔታ በመግለጽ ነዉ። አገሪቱ በፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ላይ እንደምትገኝና በኤርትራ አማካኝነት የቃጣባታል ካሉት የሰላም ማደፍረስ ሌላ የተረጋጋ የፓለቲካ ሁነታ ላይ ናት ብለዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ለፓርላማ ላሰሙት ሪፓርት ከምክር ቤት ተወካዮች የቀረበዉን ጥያቄና ጨምሮ መለስካቸዉ አመሃ ያጠናቀረዉን ሪፓርት ያደምጡ።

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ በዚሁ በፓርላማ ዘገባቸዉ የጋዜጠኞችን መታሰር የሚተቹ የመብት ተሙዋጋቾች ላይ የሰነዘሩትን ሂስ በተመለከተ ደግሞ ዘጋቢአችን ፒተር ሃይንላይን ያጠናቀረዉን አያይዘናል ያድምጡ።

Listen to Meleskachew:

Listen to Peter Heinlein

XS
SM
MD
LG