በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፍልሰተኞች ህይወት በሰሜን ጎንደር በምትገኘው መተማ ከተማ

የአሶሽየትድ ፕረስ (The Associated Press)ጋዜጠኛ መተማ ከተማን ጎብኝቶ የላካቸው ፎቶዎች።

መተማ ከተማ በሰሜናዊ ምእራብ ኢትዮጲያ ወይም ሰሜን ጎንደር ውስጥ የምትገኝ ከተማ ናት። በሱዳን ድንበር ላይ ስለምትገኝ፣ ከኢትዮጲያ ወደ ሱዳን ተሻግረው ለመጓዝ የሚሞክሩ ብዙ ፍልሰተኞችና ስደተኞች ይገኙባታል። እነዚህ ፎቶዎች ​የአሶሽየትድ ፕረስ (The Associated Press)ጋዜጠኛ መተማን ጎብኝቶ የላካቸው ፎቶዎች ናቸው።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG