በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሊባኖስ አንዲት ኢትዮጵያዊት ወጣት አዛውንት አሰሪዋን በስለት ገድላለች በሚል ተጠርጥራ መታሰሯን የኢትዮጵያ ቆንስላ አስታወቀ


በሊባኖስ አንዲት ኢትዮጵያዊት ወጣት አዛውንት አሰሪዋን በስለት ገድላለች በሚል ተጠርጥራ መታሰሯን የኢትዮጵያ ቆንስላ አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:09 0:00

የ86 ዓመቱ ሳልማን ኽሂኣሚ ባለፈው እሁድ ሌሊት በደቡብ ሊባኖስ ጂባል ኣልቦቶም በተባለ ከተማ በመኖሪያ ቤታቸው ተገድለው መገኘታቸውን የሊባኖስ የመገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።በቤት ሰራተኝነት ለ9 ወራት ከአዛውንቱ ጋር የኖረችው የ26 አመቷ ኢትዮጵያዊት በወንጀሉ ተጠርጣሪ ሆና በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውላለች።በቅርቡ ነፍሰጡር አሰሪዋን በመግደል ወንጀል በፖሊስ ቁጥጥር ስር ስለምትገኘው ወጣት ሰፋ ያለ ዘገባ ይኖረናል።ይህች ወጣት በደረሰን የተረጋገጠ መረጃ መሰረት በህይወት አለች።

XS
SM
MD
LG