በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቤሩት ተመላሾች ለጉዞ በዝግጅት ላይ ናቸው


File- 2015-Ethiopians in Beirut
File- 2015-Ethiopians in Beirut

በቤሩት የኢትዮጵያ ቆንስላ ፅ/ቤት ተወካይ አቶ መላው ጌታቸው ለቪኦኤ እንደገለፁት በዚህ በአምስተኛው ዙር ከ400 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን በፈቃደኝነት ወደ ሃገራቸው ለመመለስ ተመዝግበዋል።

የቤሩት ተመላሾች ለጉዞ በዝግጅት ላይ ናቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:10 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG