በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቋንቋችን ከየት ወዴት?


Abel Adamu
Abel Adamu

“የመገናኛ ብዙሃን ለቋንቋ እድገትም ሆነ መቀጨጭ አስተዋፆ አለው፡ ጋዜጠኛም ሆነ ፀሃፊ በቋንቋው ላይ ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባዋል” ይላል እንግዳችን አቤል አዳሙ።

አቤል አዳሙ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህርና ዩኒቨርስቲው በሚያዘጋጀው የማህበረሰብ የሬድዮ ፕሮግራም ሃላፊ ሆኖ በመስራት ላይ ይገኛል። በኢትዮጵያ ቴሊቭዥን በሚዘጋጀው የአማርኛ ፕሮግራም ላይ የተመልካች እርካታ ምን ያህል ነው የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ጥናታዊ መፅሃፍን ፅፎ ለአንባቢ አቅርቧል። ለመገናኛ ብዙሃን ተማሪዎቹም ለሚፅፏቸው ፅሁፎች ላይ በማማከር ያግዛል።

ከመስታወት አራጋው ጋር ያደረገውን አጭር ቆይታ ከበታች ያለውን የድምፅ ምልክት በመጫን ያዳምጡ።

ቋንቋችን ከየት ወዴት?
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:14 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG