በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ በግብርና ዘርፍ መዋቅራዊ ለውጥ ያስፈልገዋል


በኢትዮጵያ መንግስት የመሬት ይዞታ ፖሊሲ ላይ ግምገማ የሰጡት ከ30 ዓመታት በላይ በዓለም ባንክና በሌሎችም የልማት ድርጅቶች ያገለገሉት ዶ/ር አክሎግ ቢራራ ናቸው።

በኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት ከፍተኛ ሚና ያለው የግብርናው ዘርፍ አፋጣኝ መዋቅራዊ ለውጥ ያስፈልገዋል፤ የመሬት ይዞታና የሰፋፊ እርሻዎች ልማትም ከፖሊሲ እስከ አፈጻጸም ለውጥ ያሻቸዋል ሲሉ አስተያየታቸውን ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ የሰጡ የልማት ምጣኔ ሀብት ባለሙያ ያስረዳሉ።

ከ30 ዓመታት በላይ በዓለም ባንክና በሌሎችም የልማት ድርጅቶች ያገለገሉት ዶ/ር አክሎግ ቢራራን ሔኖክ ሰማእግዜር አነጋግሯቸዋል።

ሁሉን አሳታፊ ለውጥ ያሻል ይላሉ፤ ባለ ሞያው።

ይህ ሙሉው ቃለ ምልልስ ነው።

በኢትዮጵያ በግብርና ዘርፍ መዋቅራዊ ለውጥ ያስፈልጋታል /ርዝመት - 6ደ22ሰ/
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:21 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG