በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የ‘ቆሼ’ ሰፈር አሳዛኝ አደጋ


የ‘ቆሼ’ ሰፈር አሳዛኝ አደጋ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:18 0:00

ትላንት አስራዘጠኙ ሟቾች በደ/ከዋክብት አቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያንና አምስቱ ደግሞ በኮልፌ ሙስሊም የመቃብር ስፍራ፤ የቀሪዎቹ የቀብር ሥነ ስርዓት በለቡ ገብርኤል ቤ/ክርስቲያንና በኮልፌ ቀራኒዮ በሚገኙ መካነ መቃብሮች ተፈጽሟል። ዛሬም ወደ አርባ የሚሆኑ ሟቾች ቀብራቸው ተፈፅሟል። በአካባቢው የሚኖረው ጋዜጠኛ አሸናፊ እንዳለ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ በተለምዶ 84 ሰፈር በሚባለው የወጣት ማዕከል የሚገኙ ከአደጋው የተረፉ ዜጎችን በጎበኘበት ወቅት የተመለከተውን ለቪኤ ገልጿል።

XS
SM
MD
LG