በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለእርጉዝ እናቶች የህክምና አገልግሎት መጥሪያ


በኬንያ የዩኒቨርስቲ ተማሪዋ በጤና ዙሪያ ለሚደረግ ምርምር የሚረዳ የ100 ሺህ ዶላር ገንዘብ አሸናፊ ሆነች። በኬንያና በኢትዮጵያ ድንበር ላይ የሚኖሩ ሰዎች በተለይም በወሊድ ጊዜ የሚከሰቱትን የእናቶችና የሕፃናት ሞት ቅነሳ ለሚደረግ ምርምር ነው ገንዘቡ የተደበው። በተለያዩ መስኮች በአዲስ ፈጠራቸው ካሸነፉት ስምንት የቴክኖሎጂ ፈጣሪዎች ውስጥ አንዷ የሆነችው ደሃቦ ከአስር አመት በላይ በኬንያ የጤና ሚኒስትር ውስጥ ከጤና ጋር የተያያዙ ምርምርን ስታካሂድ ቆይታለች።

ለእርጉዝ እናቶች የህክምና አገልግሎት መጥሪያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:39 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG