በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር ግጭት ዙሪያ ውይይት በሃዋሳ

የኢትዮ-ኬንያ ድንበር ተሻጋሪ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት ሰሞኑን በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር ግጭት ዙሪያ ሃዋሳ ከተማ ውስጥ ተሰብስቦ መክሯል።

የኢትዮ-ኬንያ ድንበር ተሻጋሪ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት ሰሞኑን በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር ግጭት ዙሪያ ሃዋሳ ከተማ ውስጥ ተሰብስቦ መክሯል።

የምክክር መድረኩ በሁለቱ አገሮች ድንበር አካባቢ የሚከሰቱ ግጭቶችን መፍታት ያስችላል የተባለውን የጋራ መርኃ ግብር በመቅረፅ ተጠናቋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር ግጭት ዙሪያ ውይይት በሃዋሳ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:38 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG