አዲስ አበባ —
የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ የኬንያ ጉብኝት የሁለቱን ሀገሮች የቆየ መልካም ግንኙነት ባለው ለማስቀጠል ሳይሆን ከፍ ወዳለ ደረጃ ለማሻገር የተደረገ እንደሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አስታወቁ፡፡
ሞያሌን ታላቅ የንግድና የኢንዱስትሪ ከተማ ለማድረግ ሁለቱ መንግሥታት መስማማታቸውን ታውቋል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።