በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰዎች ለሰዎች መሥራች ካርልሄንዝ ብዮም አረፉ

ካርልሄንዝ ብዮም
ካርልሄንዝ ብዮም

ከአምስት ሚሊየን በላይ ኢትዮጵያዊያንን በተለያዩ ፕሮጀክቶች የደረሱት፣ ከ360 በላይ ትምህርት ቤቶችን፣ ሦስት ሆስፒታሎችን ወደ መቶ የሚጠጉ ክሊኪኮችን፣ የጤና ጣቢያዎችንና የጤና ኬላዎችን የገነቡት ካርልሄንዝ ብዮም አርፈዋል፡፡

ካርልሄንዝ ብዮም (ተዋናይና በጎ አድራጊ)
ካርልሄንዝ ብዮም (ተዋናይና በጎ አድራጊ)please wait

No media source currently available

0:00 0:06:50 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ከአምስት ሚሊየን በላይ ኢትዮጵያዊያንን በተለያዩ ፕሮጀክቶች የደረሱት፣ ከ360 በላይ ትምህርት ቤቶችን፣ ሦስት ሆስፒታሎችን ወደ መቶ የሚጠጉ ክሊኪኮችን፣ የጤና ጣቢያዎችንና የጤና ኬላዎችን የገነቡት ካርልሄንዝ ብዮም አርፈዋል፡፡

የአስከሬናቸው የቀብር ሥነ-ሥርዓት ሰሞኑን እንደሚፈፀም ተነግሯል፡፡

ከዕድሜአቸው ግማሽ ያህሉን ለኢትዮጵያ የኖሩት እኒህ ኦስትሪያዊ በጎ አድራጊ በ86 ዓመት ዕድሜአቸው ያረፉት ባለፈው ሐሙስ፣ ግንቦት 21 / 2006 ዓ.ም በምትውልድ ሃገራቸው በሚገኝ መኖሪያ ቤታቸው ነው፡፡

እስክንድር ፍሬው ዝርዝሩን ይዟል፡፡
XS
SM
MD
LG