ዋሺንግተን ዲሲ —
የዩናይትድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት በሃያ ሰባተኛው ዓመታዊ ክብረ በዓሉ ለልዩ ዕውቅና እና ክብር ካበቃቸው ዘጠኝ ኢትዮጵያውያን አንዷናቸው። የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ።
በቅርቡ ከዋሺንግተን ዲሲ ወጣ ብላ በምትገኘው የሃያትስቪል ከተማ የተካሄደውን ሥነ ሥርዓት ተንተርሰን በሽልማቱ አንድንምታና አለፍ ብለንም በተለይም በኃላፊነት በሚመሩት የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤቱ ሥራ፣ የፍትሕ ሥርዓቱን ከየትኛውም የመንግሥት አካላት ገለልተኛ የመሆን አስፈላጊነትና እንዲሁም የለውጥ ጅምሮችና ሌሎች የሕግ ጉዳይ ጥያቄዎች ዙሪያ አወያይተናቸዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ