በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሶማሌ ክልል በደረሰው ጥቃት 15 ሰዎች ተገደሉ

በሶማሌ ክልል በንፁሐን ዜጎች ላይ እየተፈፀመ ያለውን ጥቃት ለማስቆም የፌዴራል መንግሥቱ መግባት አስፈላጊ መሆኑን በቤተክርስቲያን ተጠልለው የሚገኙ ነዋሪዎች ተናግረዋል።

በሶማሌ ክልል በንፁሐን ዜጎች ላይ እየተፈፀመ ያለውን ጥቃት ለማስቆም የፌዴራል መንግሥቱ መግባት አስፈላጊ መሆኑን በቤተክርስቲያን ተጠልለው የሚገኙ ነዋሪዎች ተናግረዋል።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ፓትሪያርክ ብፁዕ ቅዱስ አቡነ ማቲያስ በሰጡት መግለጫ ተመሳሳይ ጥሪ አቅርበዋል፥፥ በጥቃቱ ሰባት አብያተ ክርስቲያናት መቃጠላቸውን ገልፀዋል። አሥራ አምስት ሰዎች መገደላቸውን ቤተክርስቲያኗ አስታውቃለች።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በሶማሌ ክልል በደረሰው ጥቃት 15 ሰዎች ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:22 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG