በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጃፓንና ኢትዮጵያ የታጎለውን “የጥቁር ባሕር የእህል ስምምነት” ዳግም ማስጀመር በጋራ ለመሥራት ተስማሙ


ጃፓንና ኢትዮጵያ የታጎለውን “የጥቁር ባሕር የእህል ስምምነት” ዳግም ማስጀመር በጋራ ለመሥራት ተስማሙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:10 0:00

የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ ከኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋራ የአቻ ለአቻ ውይይት አድርገዋል። ሚኒስትሮቹ ከውይይቱ በኋላ በሰጡት መግለጫ፣ የጥቁር ባሕር የእህል አቅርቦት እንቅስቃሴን ለማስቀጠል በጋራ እንደሚሠሩ፣ የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታውቀዋል።ማያ ምስክር ከዐዲስ አበባ ያጠናቀረችውን ዘገባ፤ ከተያያዘው ዘገባ ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG