በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“በኢትዮጵያ የተፈናቃዮች ቁጥር እየቀነሰ ነው” ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት

“በኢትዮጵያ የተፈናቃዮች ቁጥር እየቀነሰ ነው” ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:05 0:00

“በኢትዮጵያ የተፈናቃዮች ቁጥር እየቀነሰ ነው” ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት

በኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ቁጥር መቀነሱን ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ጠቆመ።

ድርጅቱ መሰንበቻውን ይፋ ባደረገው ሪፖርት ትግራይን ሳይጨምር በመላዉ ኢትዮጵያ ያለው የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ቁጥር ከ2 ነጥብ ሰባት ሚሊዮን በላይ መሆኑን አመልክቷል።

አሃዙ ግን ባለፈው ዓመት በዚህ ወቅት ከነበረው ጋር ሲነፃፀር የአንድ ነጥብ አምስት በመቶ ቅናሽ ማሳየቱን ገልጿል።

በሌላ በኩል በተባበሩት መንግሥታት የሕፃናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ አሁንም በኢትዮጵያ ከ12 ሚሊዮን በላይ ሕፃናት የሰብአዊ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል ሲል አስታውቋል።

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

XS
SM
MD
LG