በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመሰንበቻው የኢንተርኔት አገልግሎት ችግር


ኢትዮ ቴሌኮም
ኢትዮ ቴሌኮም

በኢትዮጵያ ሰሞኑን የታየው የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ ጉዳይ እያነጋገረ ነው።

የአሥረኛና የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተናዎች ሥርቆት ሥጋት ለችግሩ በምክኒያትነት ቢገለጽም “አስፈላጊውን ሁሉ ጥንቃቄ አድርጌያለሁ” ያለው የትምሕርት ሚንስቴር ግን ያለ ምንም ችግር ፈተናዎቹን እያካሄደ መሆኑን ይናገራል።

የትምሕርት ሚንስትሩን ዶ/ር ጥላዬ ጌጤን በስልክ አነጋግረናል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የመሰንበቻው የኢንተርኔት አገልግሎት ችግር
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:41 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG