በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሳዑዲ አረቢያ የምሕርት ዐዋጅ ተስፋና ስጋት


ነበዩ ሲራክ እኛ ስለሺ ሽብሩ
ነበዩ ሲራክ እኛ ስለሺ ሽብሩ

ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ሳይኖራቸው የሚኖሩ ዜጎች ያለ ምንም እንግልት ከሀገር እንዲወጡ የሰጠችው የጊዜ ገደብ ዛሬ ወይም ነገ ይጠናቀቃል። ሁኔታውን ከሥፍራው ሲዘግቡ የቆዩ ሁለት ጋዜጠኞች ከማስታወሻ ደብተራቸው እየገለጡ የዐይን እማኝ የኾኑበትን ውሎ ያስረዱናል

ስለሺ ሽብሩ የዶቼ ቨለ የሪያድ ዘጋቢ ነው። ነብዩ ሲራክም የቀድሞ የዶቼ ቨለ የጅዳ ዘጋቢ ነበር። ሁለቱም በሳዑዲ አረቢያ ያለውን ሁኔታ ሲከታተሉ ቆይተዋል ስለ ሁኔታው ከጽዮን ግርማ ጋር ተወያየተዋል።

የሳዑዲ አረቢያ የምሕርት ዐዋጅ ተስፋና ስጋት
please wait

No media source currently available

0:00 0:15:37 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG