በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሳዑዲ አረቢያ የምሕርት ዐዋጅ ተስፋና ስጋት


ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ሳይኖራቸው የሚኖሩ ዜጎች ያለ ምንም እንግልት ከሀገር እንዲወጡ የሰጠችው የጊዜ ገደብ ዛሬ ወይም ነገ ይጠናቀቃል። ሁኔታውን ከሥፍራው ሲዘግቡ የቆዩ ሁለት ጋዜጠኞች ከማስታወሻ ደብተራቸው እየገለጡ የዐይን እማኝ የኾኑበትን ውሎ ያስረዱናል

XS
SM
MD
LG