አዲስ አበባ —
የአስቸኳይ ጊዜ ሰብዓዊ ፍላጎቶችን በተገቢውና ውጤታማ በሆነ መልኩ ለሟሟላት በሥራው የተሰማሩ ሁሉ ቁርጠኝነታቸውን ከፍ እንዲያደርጉ በመንግሥታቱ ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ፅ/ቤት በኢትዮጵያ ኃላፊ ጥሪ አቀረቡ፡፡
ዛሬ በተከበረው ዓለምቀፍ የሰብዓዊነት ቀን የደም ልገሳ ተካሂዷል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡