በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስምንት ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ዕርዳታ ይፈልጋሉ

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ካለፈው ጥር እስከ መጭው ታኅሣስ ባለው የአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ቁጥራቸው ወደ ስምንት ሚሊየን የሚጠጋ ኢትዮጵያዊያን ሰብዓዊ ዕርዳታ እንደሚፈልጉ መንግሥትና አጋሮቹ አስታውቀዋል።

ካለፈው ጥር እስከ መጭው ታኅሣስ ባለው የአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ቁጥራቸው ወደ ስምንት ሚሊየን የሚጠጋ ኢትዮጵያዊያን ሰብዓዊ ዕርዳታ እንደሚፈልጉ መንግሥትና አጋሮቹ አስታውቀዋል።

አስፈላጊውን ዕርዳታ ለማቅረብ ደግሞ አንድ ነጥብ አራት ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር እንደሚያስፈልግ ተገልጿል።

የሰብዓዊ እርዳታ ጥሪው ሃገሪቱ የተረጋጋችና ሰላማዊ እንድትሆን በፖለቲካው ዘርፍ ከሚደረግ ጥረት ጋር እጅ ለእጅ መካሄድ እንዳለበት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተጠሪ አሳስበዋል።

የኢትዮጵያ የሰብዓዊ ድጋፍ ሰነድ በመንግሥትና በአጋሮቹ ይፋ በተደረገበት ሥነ-ሥርዓት ላይ የተገኘው እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል።

ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

ስምንት ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ዕርዳታ ይፈልጋሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:56 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG