በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ኢ.ሰ.መ.ኮ የመንግሥትን ጥፋት በተቃዋሚዎች ላይ ይላክካል” ዶ/ር መረራ ጉዲና

  • እስክንድር ፍሬው

ዶ/ር መረራ ጉዲና

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ሪፖርት የመንግሥትን ጥፋት በተቃዋሚዎች ላይ ለማላከክ ይሞክራል ሲሉ የኦሮሞ ፌደራሊስት ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና አስታወቁ።

የሕዝቡን ሰላማዊና ሕገ መንግሥታዊ ጥያቄ በመንጠቅ እልቂትና የንብረት ውድመት ለማድረስ ተንቀሳቅሰዋል ሲል ሪፖርቱ ተቃዋሚዎችን ይወነጅላል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG