በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ምትኩ ካሣ በቁጥጥር ስር ዋሉ


ምትኩ ካሣ በቁጥጥር ስር ዋሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:57 0:00

የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ በሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታውቋል

አቶ ምትኩ ካሳ ኤልሻዳይ ከተሰኘ የበጎ አድራጎት ማህበር ባለቤት ጋር በመመሳጠር የሙስና ወንጀል ፈፅመዋል በሚል መጠርጠራቸውን የፌዴራል ፖሊስ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ጄላን አብዲ ለቪኦኤ ገልጸዋል፡፡

የኤልሻዳይ በጎ አድራጎት ማህበር ኃላፊዎች በፖሊስ እየተፈለጉ መሆኑንም አቶ ጄላን ተናግረዋል፡፡

XS
SM
MD
LG