በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ

የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ዓለምቀፍ ዕውቅና ያላቸው አሥራ ሰባት የሲሪላንካ፣ የአሜሪካ፣ ሆንግ ኮንግ፣ የህንድና ቻይና ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካዎች ያሉበት ፓርክ ነው፡፡

በሁለት መቶ ሃምሳ ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ወጪ የተገነባውና በሦስት መቶ ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው የሃዋሳ የጨርቃጨርቅና አልባሳት ኢንዱስትሪ ፓርክ ምርቶቹን ለዓለም ገበያ ያቀርባል፡፡

ተጨማሪ ይጫኑ

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG