በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢንጂነር ኃይሉ ሻወል ስለተፈናቃዮችና ስለመንግሥት አቋም ተናገሩ


መምህራን በጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር ላይ አስተያየት ሰጡ

ኢሕአዴግ የአርሦ አደሮችን መፈናቀል መቃወማችንን ሌላ ትርጉም በመስጠት ጫና ሊፈጥር እየሞከረ ነው ሲሉ የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - ፕሬዚዳንት ኢንጂነር ኃይሉ ሻወል ወቀሣ አሰሙ፡፡

“የተፈናቀሉ ሕፃናት በየመንገዱ ሲያለቅሱ መንግሥት የት ነበር?” ሲሉም ጠይቀዋል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በፓርላማ ንግግራቸው በስፋት ገለፃ ከሰጡባቸው ጉዳዮች አንዱ በአዲስ አበባ፣ በደቡብና በሰሜን ጎንደር በሚገኙ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች የተካሄደውን የሥራ ማቆም አድማ መሆኑ ይታወሣል፡፡

በአማራ ክልል የሚሠሩ መምህራን በዚሁ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር ላይ ለቪኦኤ አስተያየት ሰጥተዋል፡፡

ለዝርዝር መረጃዎች የእስክንድር ፍሬውና የሄኖክ ሰማእግዜርን ዘገባዎች ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG