በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ በነገው ዕለት በሚካሄደው ታላቁ ሩጫ 42ሺሕ ሰዎች ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል


በነገው ዕለት በአዲስ አበባ በሚካሄደው 16ኛው ታላቁ ሩጫ 42 ሺሕ ሰዎች እንደሚሳተፉ አዘጋጆቹ አስታውቀዋል።

ውድድሩ በሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ከታወጀ በኋላ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ የወጣበት የመጀመሪያው ዝግጅት ይሆናል ተብሏል።

በዚያ የሚገኙ የተለያዩ አመለካከትና ድጋፍ ያላቸው ሰዎች መሆናቸውን ያስታወሰው የታላቁ ሩጫ መሥራችና ዳይሬክተር አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ "ስንሳተፍ፥ የሌሎችንም ስሜትና ፍላጎት መጠበቅ አለብን" ብሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

በኢትዮጵያ በነገው ዕለት በሚካሄደው ታላቁ ሩጫ 42ሺሕ ሰዎች ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:19 0:00

XS
SM
MD
LG