በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለኢትዮጵያ ፖሊሶች ሥልጠና ሊሰጡ መርከል ቃል ገቡ


German Chancellor Angela Merkel (R)
German Chancellor Angela Merkel (R)

ኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ውይይትና የሃሳብ ልውውጥ እንዲኖር፣ የተለያዩ ድምጾችም እንዲደመጡ ለማድረግ መስራት እንዳለባት፤ የጀርመንዋ ቻንስለር አንገላ መልከር ተናገሩ፡፡

ኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ውይይትና የሃሳብ ልውውጥ እንዲኖር፣ የተለያዩ ድምጾችም እንዲደመጡ ለማድረግ መስራት እንዳለባት፤ የጀርመንዋ ቻንስለር አንገላ መርከል ተናገሩ፡፡

ቻንስለሯ ከጠቅላይ ሚኒስተር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ጋር በሰጡት መግለጫ ሀገራቸው ለኢትዮጵያ የፀጥታ ሃይሎች የአድማ ብተና ስልጠና ለመስጥት ዝግጅ መሆኗንም አስረድተዋል፡፡

ኢትዮጵያ የአብላጫ ድምፅ፣ የምርጫ ስርዓትን ለማሻሻል ዝግጁ መሆኗን ያስታዎቁት ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ናቸው፡፡

ዝርዝርሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

ለኢትዮጵያ ፖሊሶች ሥልጠና ሊሰጡ መርከል ቃል ገቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:31 0:00

XS
SM
MD
LG