አዲስ አበባ —
ቤተ-እሥራኤላውያን፣ ራስ ተፈሪያን እና ከፍተኛ አስተዋፅዖ ያደረጉ ሌሎች የውጭ ሀገር ዜጎች፣ የተውልደ ኢትዮጵያ መታወቂያ እንዲሰጣቸው መወሰኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የዚህ መብት ተጠቃሚ የሚሆኑት ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት ቪዛ አይጠየቁም፣ ለመቆየትም የመኖሪያ ፈቃድም አያስፈልጋቸውም፡፡ ሌሎች መብቶችም ይኖሯቸዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ