አዲስ አበባ —
አብራሪዎቹ ጋምቤላ የደረሱት ክልከላ በይፋ ከተነገራቸው በኋላ መሆኑን የባለሥልጣኑ ዳይሬክተር ጄነራል ኮሎኔል ወሰንየለህ ሁነኛው ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል፡፡
በአዲስ አበባ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲም አብራሪዎቹ ጉዟቸውን መቀጠላቸውን አረጋግጧል፡፡
የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ዳይሬክተር ጄነራል የሆኑትን ኮለኔል ወሰንየለህ ሁነኛውን ያነጋገርው እስክንድር ፍሬው ተካታዩን ልኳል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።