በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቦምብን ጥቃት ለመመርመር ዩናይትድ ስቴትስ የፌደራል ምርምራ ቢሮ ሰራተኞች ትልካለች


በአዲስ አበባ የድጋፍ ስልፍ
በአዲስ አበባ የድጋፍ ስልፍ

ባለፈው ቅዳሜ አዲስ አበባ በተደረገው የድጋፍ ስልፍ ወቅት የተፈፀመውን፣ የቦምብ ጥቃት ለመመርመር ዩናይትድ ስቴትስ የፌደራል ምርምራ ቢሮ ሰራተኞች ትልካለች ብሏል ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን።

ባለፈው ቅዳሜ አዲስ አበባ በተደረገው የድጋፍ ስልፍ ወቅት የተፈፀመውን፣ የቦምብ ጥቃት ለመመርመር ዩናይትድ ስቴትስ የፌደራል ምርምርራ ቢሮ ሰራተኞች ትልካለች ብሏል ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን።

የኮሜርስ ረዳት ሚኒስትር ጊልበርት ካፕላን ዛሬ ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር አዲስ አበባ ተገናኝተው ከተነጋገሩ በኋላ ስለ ፌደራል መርማሪዎች ወደ ኢትዮጵያ መላክ ተናግረዋል ።

ጠቅላይ ሚኒሰር አብይ “በሚገባ የተቀነባበር” ካሉት የቦምብ ጥቃት ጋር በተያያዘ 30 ሰዎች መያዛቸው የሚታወቅ ነው።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG