በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተሮች ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

በኢትዮጵያ የሁለት ቀን ጉብኝት ያደረጉት የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተሮች ጄምስ ኤኖፍና ማይክል ኢንዚ ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር ተወያይተዋል፡፡

በኢትዮጵያ የሁለት ቀን ጉብኝት ያደረጉት የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተሮች ጄምስ ኤኖፍና ማይክል ኢንዚ ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር ተወያይተዋል፡፡

የሁለቱ ሀገራት ግንኙነትና የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ በውይይቱ ከተነሱት ጉዳዮች መካከል መሆናቸውን በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ጠቁሟል፡፡

አንጋፋዎቹ የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተሮች ጄምስ ኤኖፍና ማይክል ኢንዚ በኢትዮጵያ የቆዩት ለሁለት ቀናት መሆኑን በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኢምባሲ አስታውቋል፡፡ ሴናተሮቹ ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ጋር በነበራቸው ቆይታ ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ባላት ግንኙነት ላይ መምከራቸውንም ጠቁመዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተሮች ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:32 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG