ዋሽንግተን ዲሲ —
ባሳለፍነው እሁድ የተጀመረው ይህ የእግር ኳስ ውድድር በሰባተኛ ከትላንት ወዲያ ቅዳሜ ተጠናቋል። ባልደረባችን አዲሱ አበበ ከካናዳ ቶሮንቶ በዝግጅቱ ላይ ተገኝቶ ሳምንቱን ሙሉ መረጃዎችን ሲያደርሰን ሰንብቿል። ስለ ፕሮግራሙ መዝጊያ እንዲህ አቀናብሮልናል። ከበታች ያለውን የድምፅ ምልክት በመጫን ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ።