በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ጉባዔ ለኢትዮጵያና ኤርትራ ዕርቅ እየሠራ ነው

ኤርትራና ኢትዮጵያ
ኤርትራና ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ እና በኤርትራ በሚገኙ የሐይማኖር ተቋማት መሪዎቻቸው በኩል በሁለቱ ሃገሮች መካከል ሰላም ለማምጣት ጥረት መጀመሩን የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት አስታወቋል፡፡

በኢትዮጵያ እና በኤርትራ በሚገኙ የሐይማኖር ተቋማት መሪዎቻቸው በኩል በሁለቱ ሃገሮች መካከል ሰላም ለማምጣት ጥረት መጀመሩን የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት አስታወቋል፡፡

በምክር ቤቱ የአፍሪካ ቢሮ ኃላፊ የሆኑት ዶ/ር ንጉሡ ለገሰ አንዳሉት ከምክር ቤቱ የተውጣጣ የልዑካን ቡድን ከኤርትራ የሐይማኖች መሪዎች ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ ወድ ኢትዮጵያ ለመሄድም ዕቅድ ይዟል፡፡ ዶክተር ንጉሡን ከስዊዘርላንድ በስልክ ያነጋገራቸው እስክንድር ፍሬው ነው፡፡

ሃሳቡ አንዴት እንደተጠነሰሰ በማብራራት ይጀምራሉ ዶ/ር ንጉሡ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ጉባዔ ለኢትዮጵያና ኤርትራ ዕርቅ እየሠራ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:46 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG