በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኩዌት የተጀመረውን የሰላም ጥረት እንደምትደግፍ ኢትዮጵያ አስታወቀች

አቶ መለስ አለም
አቶ መለስ አለም

በኳታርና በሌሎች የሰላጤው ሀገራት መካከል የተፈጠረው ውዝግብ በሰላማዊ መንገድ መፈታቱን አንደምትደግፍ ኢትዮጵያ አስታወቀች፡፡

በኳታርና በሌሎች የሰላጤው ሀገራት መካከል የተፈጠረው ውዝግብ በሰላማዊ መንገድ መፈታቱን አንደምትደግፍ ኢትዮጵያ አስታወቀች፡፡

ዛሬ ከኳታሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሱሉጣን ቢል ሳዓድ አል ማኡርኪ ጋር የተወያዩት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ኢትዮጵያ በጉዳዩ ላይ ገለልተኛ አቋም እንዳላት አስረድተዋል፡፡

የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቀደም ሲል ባወጣው መግለጫም በኩዌት የተጀመረውን የሰላም ጥረት እንደሚደግፍ ጠቁሟል፡፡

የባህረ ሰላጤው ሀገራት በኳታር ላይ የጣሉት ማዕቀብ ይሔንንም ተከትሎ የተፈጠረው ውዝግብ አሁንም መቋጫ አላገኘም፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

በኩዌት የተጀመረውን የሰላም ጥረት እንደምትደግፍ ኢትዮጵያ አስታወቀች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:37 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG