መቀሌ —
ከሃያ ዓመታት በኋላ የኢትዮጵና ኤርትራ ድንበር በዛላንበሳ አቅጣጫ ሲከፈት ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂና ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አሕመድ ተገኝተው ነበር ሆኖም ግን ለህዝብ መልዕክት ሳያስተላልፉ ነው የተመለሱት፣ ይህ አጀንዳ መነጋገርያ ሆኗል፡፡
ለመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች በዚህ ጉዳይ አስተያየት ጠይቀናል፣ በተጨማሪም መድረኩን ይመራ ለነበረ ጋዜጠኛና የትግራይ ክልል መንግሥት የሕዝብ ግንኙነት ቢሮ ሐላፊ አቶ ረዳኢ ሓለፎም መሪዎቹ በመድረኩ መልዕክት እንዲያስተላልፉ ዕቅድ ነበረ ወይ የሚል ጥያቄ አቅርቦ ተከታዩን ዘገባ አሰናድቷል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ