በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የት ወደቃችሁ? የሚል ጠያቂ በሌለበት “እንደ እቃ ተጥለን ቀርተናል”


በጣሊያን ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ስደተኞች ለአራት ዓመታት ከኖሩበት ህንፃ ያለምንም ቅድመ ማስጠንቀቂያ ባለፈው የነሃሴ ወር በጣልያን ፖሊሶች ተገደው እንዲወጡ መደረጋቸውን ዘግበን ነበር። በጊዜው የዓለም መገናኛ ብዙኃንን ትኩረት የሳበው የእነኚህ ተፈናቃይ ስደተኞች ጉዳይ “ለመሆኑ እንደምን ካለ እልባት ላይ ደረሰ?” ስንል ወደ ስደተኞቹ ደውለን ነበር።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG