በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኤርትራውያንና ሱዳናውያን ስደተኞች የእስራኤል መንግስት ያወጣውን ህግ በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ


ኤርትራውያንና ሱዳናውያን ስደተኞች የእስራኤል መንግስት ያወጣውን ህግ በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:24 0:00

ሄርዘሊያ በተባለችው የእስራኤል ከተማ በተደረገው በዛሬው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገኝተዋል። የፖለቲካና የኢኮኖሚ ጥገኝነት የጠየቁ በርካታ ኤርትራውያንና ሱዳናውያን ስደተኞች ወደ መጡበት ሃገር ወይም ስደተኞቹን ለመቀበል ወደተስማሙ ሁለት የአፍሪካ ሃገሮች /ሩዋንዳና ኡጋንዳ/ በ3ወር የጊዜ ገደብ እንዲሄዱ የእስራኤል መንግስት ወስኗል። ካልሆነ ግን ስደተኞቹ ለእስር ይዳረጋሉ። ተከስተ የማነ ከኤርትራውያን ስደተኞቹ መካከል አንዱ ነው።

XS
SM
MD
LG