በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ በጅቡቲና በኤርትራ መካከል ያለውን ልዩነት ለመፍታት እንድምትሰራ ገለፀች


አቶ መለስ ዓለም
አቶ መለስ ዓለም

ኢትዮጵያ በጅቡቲና በኤርትራ መካከል ያለውን ልዩነት ለመፍታት የሽምግልና ሚና የመጫወት ሚና ፍላጎት እንዳላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ኢትዮጵያ በጅቡቲና በኤርትራ መካከል ያለውን ልዩነት ለመፍታት የሽምግልና ሚና የመጫወት ሚናፍላጎት እንዳላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያ የአሰብን ወደብ መጠቀም ብትጀምር እንኳን የጅቡቲ ወደብ ዋናኛ አማራጭ ሆኖ እንደሚቀጥልም ሚኒስቴሩ አስታውቀዋል፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ የሆኑትን አቶ መለስ ዓለምን ያነጋገርው እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ልኳል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ኢትዮጵያ በጅቡቲና በኤርትራ መካከል ያለውን ልዩነት ለመፍታት እንድምትሰራ ገለፀች
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:09 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG