በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያና በኤርትራ ጉዳይ ምሁራን ይናገራሉ


ዶ/ር ተስፋማርያም መሃሪ (ግራ) እና ፕ/ር ብሩክ ኃይሉ (ቀኝ)
ዶ/ር ተስፋማርያም መሃሪ (ግራ) እና ፕ/ር ብሩክ ኃይሉ (ቀኝ)

ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ላለፉት 18 ዓመታት የዘለቀችበት “ጦርነትም ሰላምም የሌለበት ሁኔታ እንዲያበቃ” በሚል የአልጀርሱን ስምምነትና የሄጉን የድንበር ኮሚሽን ውሣኔ እንደምትቀበል መንግሥቷ አስታውቋል። ከኤርትራ በኩል ግን የተሰጠ ምላሽ የለም።

ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ላለፉት 18 ዓመታት የዘለቀችበት “ጦርነትም ሰላምም የሌለበት ሁኔታ እንዲያበቃ” በሚል የአልጀርሱን ስምምነትና የሄጉን የድንበር ኮሚሽን ውሣኔ እንደምትቀበል መንግሥቷ አስታውቋል።

ከኤርትራ በኩል ግን የተሰጠ ምላሽ የለም።

የዚህ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ይፋ ያደረጉትን አቋም ምንነትና ትርጉም እንዲፈትሹ በኦሃዮ ዩኒቨርሲቲና በኦሃዮ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሣይንስ ፕሮፌሰር የሆኑትን ዶ/ር ብሩክ ኃይሉን (የኢትዮጵያ ተወላጅ) እንዲሁም በለንደኑ ግሪንዊች ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር ዶ/ር ተስፋማርያም መሃሪን (የኤርትራ ተወላጅ) አገናኝተን አወያይተናል።

የኢትዮጵያ መንግሥት ከ17 ዓመታት በኋላ የወጣ አቋሙን ዛሬ ምን አመጣው? ትርጉሙስ ምንድነው?

/ውይይቱ የተደረገው ኢትዮጵያ አዲሱን አቋማን ባሣወቀች በማግሥቱ መሆኑን እንገልፃለን/

በሦስት ክፍል የሠፈረውን ውይይታቸውን ከተያያዙት ፋይሎች ያዳምጡ።

ክፍል 1 - በኢትዮጵያና በኤርትራ ጉዳይ በፕ/ር ብሩክ ኃይሉና በዶ/ር ተስፋማርያም መሃሪ መካከል የተካሄደ ውይይት
please wait

No media source currently available

0:00 0:20:29 0:00
ክፍል 2 - በኢትዮጵያና በኤርትራ ጉዳይ በፕ/ር ብሩክ ኃይሉና በዶ/ር ተስፋማርያም መሃሪ መካከል የተካሄደ ውይይት
please wait

No media source currently available

0:00 0:21:11 0:00
ክፍል 3 - በኢትዮጵያና በኤርትራ ጉዳይ በፕ/ር ብሩክ ኃይሉና በዶ/ር ተስፋማርያም መሃሪ መካከል የተካሄደ ውይይት
please wait

No media source currently available

0:00 0:21:12 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG