No media source currently available
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ይፋ ያደረጉትን አቋም ምንነትና ትርጉም እንዲፈትሹ በኦሃዮ ዩኒቨርሲቲና በኦሃዮ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሣይንስ ፕሮፌሰር የሆኑትን ዶ/ር ብሩክ ኃይሉን (የኢትዮጵያ ተወላጅ) እንዲሁም በለንደኑ ግሪንዊች ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር ዶ/ር ተስፋማርያም መሃሪን (የኤርትራ ተወላጅ) አገናኝተን አወያይተናል።