አስተያየቶችን ይዩ
Print
ኤርትራና ኢትዮጵያን የሚያገናኘው የኦምሃጀር - ሑመራ መስመር ዛሬ ጥዋት ተዘጋ።
ሑመራ ከተማ አስተዳደር ለቪኦኤ እንደገለፀው መስመሩ በኤርትራ በኩል እንደተዘጋ ነው።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ