በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዛላንበሳ ኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ተገንብቶ የነበረ አጥር ፈረሰ

ዛላንበሳ ድንበር ላይ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ተገንብቶ የነበረው አጥር ከሃያ ዓመታት በኋላ መፍረሱ ተገለፀ።

ዛላንበሳ ድንበር ላይ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ተገንብቶ የነበረው አጥር ከሃያ ዓመታት በኋላ መፍረሱ ተገለፀ።

የኢትዮጵያ አዲሱ 2011 ዓ.ም በሚከበርበት በነገው ዕለት ሁለቱን ሀገሮች የሚወከሉ ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮችና የመከላከያ ሰራዊት አባላት የሚሳተፉበት የእንቁጣጣሽ አዲስ ዓመት በዓል መድረክ እንደሚካሄድም ተገልጿል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በዛላንበሳ ኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ተገንብቶ የነበረ አጥር ፈረሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:18 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG