በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ የኤርትራ የሥራ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ


የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድና የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድና የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በኤርትራ ያደረጉትን የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት አጠናቀው ዛሬ ተመልሰዋል።

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና አማካሪያቸው አቶ የማነ ገብረአብ አሸኛኘት አድርገውላቸዋል።

ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር አብረዋቸው ከተጓዙት ከፍተኛ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት አንዱ የሆኑትን የገንዘብ ሚኒስትሩን አቶ አህመድ ሽዴ የሥራ ጉብኝቱ እጅግ ውጤታማ እንደነበር መናገራቸው ጠቅሶ የአስመራ ዘጋቢያችን ብርሃነ በርኸ ተከታዩን አስተላልፉዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ የኤርትራ የሥራ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:12 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG