በሊቢያ የሚገኙ ጥቂት ህገወጥ ስደተኛ አዘዋዋሪዎች ያድምጡ
ባለፈው ቅዳሜ ሌሊት ሜዲትራኒያን ላይ ከደረሰው የመርከብ መገልበጥ አደጋ በመቶዎች የተቆጠሩ ፍልሰተኞች መሞታቸውን ወይም የደረሱበት አለመታወቁን የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ድርጅት አስታውቋል።ሊቢያ የሚገቡት በርካታ ስደተኞች ለተለያዩ አደጋዎች እንደሚጋለጡና በህገወጥ አዘዋዋሪዎች የሚደርስባቸው በደል አስከፊ እንደሆነ በጉዞው ያለፉ ስደተኞች ይገልፃሉ።በሊቢያ ይገኙበታል በተባለው ስልክ በመደወል ህገወጥ ደላሎቹን እንዲሁም በሊቢያ ታግተው የሚገኙ ስደተኞችን አነጋግረናል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 31, 2023
ዚምባብዌ ከምርጫ ጋራ በተገናኘ የአሜሪካ ጉዳይ አስፈጻሚን ጠርታ አነጋገረች
-
ሜይ 31, 2023
የአሜሪካውያንና ዩክሬናውያን የቀዶ ሕክምና አጋርነት
-
ሜይ 31, 2023
በኬንያ የስደተኞች መጠለያ የኮሌራ ወረርሽኝ እልቂት አስግቷል
-
ሜይ 31, 2023
በትግራይ በጦርነቱ ወቅት የወጡ ሕጎች እንዲሻሩ ተጠየቀ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ