ሃያ ሁለቱ ፓርቲዎች የክርክርና የድርድር የአሠራር ረቂቅ ደንብ ላይ እየተወያዩ ነው


ሃያ ሁለቱ ፓርቲዎች የክርክርና የድርድር የአሠራር ረቂቅ ደንብ ላይ እየተወያዩ ነው

No media source currently available

ቀጥተኛ መገናኛ

ኢሕአዴግና ሃያ አንድ ሀገር አቀፍ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በቅድመ ድርድር ነጥቦች ላይ የሚያደርጉትን ውይይት ዛሬ ቀጥለዋል፡፡ በድርድሩ በሚሳተፉት ፓርቲዎች አወካከልና በአደራዳሪዎች አመራረጥ ላይ ዛሬ የተወያዩት ተሳታፊዎቹ፣ የመጨረሻ እልባት ለመስጠት ለፊታችን ቅዳሜ ሣምንት ሌላ ቀጠሮ ይዘዋል፡፡

XS
SM
MD
LG